Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሃለሁ — ሃና ተክሌ

አስቤ አስቤ አስቤ

ያረገልኝን ከልቤ

አመልክሃለሁ ክብሬ ነህ

የከበርኩብህ ስሜ

አስቤ አስቤ አስቤ

የሆንክልኝን ቆጥሬ

አመልክሃለሁ ሃይሌ ነህ

የከበርኩብህ ክብሬ