Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሃለሁ — ቴዎድሮስ ታደሰ

ምን እላለሁ እኔ ምን እላለሁኝ

ምን እላለሁኝ መነ እላለሁኝ

ስትረዳኝ እያየሁ ስታግዘኝ ስታግዘኝ ስታግዘኝ

የቱን ዘምሬ የቱን እተዋለሁ

ለኔ ያረክልኝ ከአይምሮ በላይ ነው

ለኔ ያረክልኝ ከአይምሮ በላይ ነው