Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሜን አሜን — በረከት ተስፋዬ

አሜን አሜን (16X)

ወንጌል ሲነገረኝ አትንገሩኝ ባይ

ጠንካራ ነበረ ልቤ እንደ ድንጋይ

ግን አንድ ቀን ጭንቀት ወደ ህይወቴ መጣ

ዕውቀት የመሰለኝ ምንም አላመጣ

ቢጨንቀኝ ቢጠበኝ ልሞክረው ብዬ