Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሜን እላለሁ — ዳግማዊ ጥላሁን

በጊዜው ነገር ሆድ አይብሰኝም

ምን አንዳሰበ ምንም አላውቅም

ልቤ ተስማማ አትክበድበት

ምክንያት ስላለው ይሁን ያለበት አሜን