Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመንኩህ ስትናገር — ቃልኪዳን ጥላሁን

አመንኩህ ስትናገር ኦሆሆ

አንተ እውነተኛ ነህ ኦሆ

አንተ እውነተኛ ነህ አሃ

አልጥልሽም በፍፁም ኦሆሆ

አልተውሽም ብለህ ኦሆ

አልተውሽም ብለህ አሃሃ