Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመሰግናለሁ — አስቴር ሞገስ

ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

ዘወትር እርሱን ብቻ እባርካለሁ

መሸ ብዬ አልልም እስኪነጋም አልጠብቅም

ሌቱም እያቅላላ ቀን እንዲሆን አውቃለሁ

ደጋግሜ ሳመሰግን ሥሙን እየጠራሁ