Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመሰግንሃለሁ — መቅረዝ የወጣቶች አገልግሎት

ሲጀምር የሕይወቴ ምዕራፍ አንተ ነበርክበት

የሰጠኀኝ የሕይወትን እስትንፋስት አንተ እፍ ያልክበት

የሕይወቴ ጅምሯ አንተ ነህ ደግሞ ፍጻሜዋም

ሌት ተቀን የመኖር ምክንያቷ

አንተ ነህ የእርሷ አለኝታ