Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመሰግናለሁ — ሐምሌት በልጁን

ማልዶ ስነሳ ምከውነውን

ውጥኔን ዘዉትር ፊትህ ላኑረው

ፈቃድህ በጎ ፍፁም ደስ እንዲያሰኝ

የህይወቴ መርህ ሰንደቅ ይሁነኝ

ምኞቴን ይዘህ ስትከለክለኝ

ጓዳዬ በእልልታ በአምልኮ ይድመቅልኝ

የመዳንን ቀንድ ኢየሱስን ሰጥተኸኝ

ቀረብኝ ምለው እኔኑ አሳፈረኝ