Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመታት አይለውጡህ — ቃልኪዳን ጥላሁን

አመታት አመታት አንተን አይለውጡህም (፪x)

ዘመናት ዘመናት አንተን አይለውጡህም (፪x)

ጥንትም ያለህ ዛሬም ለዘላለም

አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ

በዙፋንህ ላይ ጌታ ትኖራለህ

አምረህ ደምቀህ አሸብርቀህ