Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አሜን ይገባሃል — እንዳልካቸው ሃዋዝ

የምሥጋናን መስዋዕት እሰዋለሁ

የከንፈሬን ፍሬ አቀርባለሁ

እግዚአብሔር ብቻህን አምላክ ነህና

ልትወደስ ይገባሃልና (፪x)