Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላክ ያለው ይምጣ — አውታሩ ከበደ

አምላክ ያለው ይምጣ የእኔ አምላክ ልዩ ነው

በምድረ በዳ ላይ ማኖር ልማዱ ነው (፪x)

እስቲ ልፎካከር በሰሜን በደቡብ

በምስራቅ በምዕራብ እርሱ ነው እግዚአብሔር (፪x)