Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ ክበርልኝ — ሶፍያ ሽባባ

አበቃላት ስባል ፈፅሞ ልረሳ

ከንፈር ሲመጡልኝ በዝቶብኝ አበሳ

ጣልቃ እየገባህ ነገሬን ስትለዋውጠው

ምርኮምዬን በእጥፍ በብዙ ስትመልሰው

ሀይሌን ስታድስ ጉልበቴን ስትበረታ

ተበረክ እንጅ ሌላ ምን ልበልህ ጌታ