Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ — አስቴር ዮሴፍ

አምላኬ ከአማልክት በላይ

ታላቅ ነውና ሃሃ (፫x)

ጌታዬ ከአማልክት በላይ

ታላቅ ነውና ሃሃ (፫x)

በፊቱ እጣንን ከማጠን በቀር

አምልኮ ስግደትን ከማቅረብ በቀር