Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ ብርቱ — አባ. ናትናኤል ታየ

በጥቂት ቢሆን በብዙ

ያድናል በቸርነቱ

እንዲህ ነው አይባል ስልቱ

አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፪x)

እንዲህ ነው አይባል ስልቱ

አምላኬ እምላኬ ብርቱ (፫x)