Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

አምላኬ(4)

ከለላ መሸሸጊያዬ

የዘላለም መኖሪያዬ

መስኪኑን ማን አይቶት ነበር

አጥበኸው በእርሱ ስትከብር

ፍቅርህ በዝቷል በሕይወቴ