Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ — ካሌብ ተስፋዬ

አምላኬ እንዲህና እንዲያ ያደርጋል ላረፉበትማ

ምንኛ ያስደስታል በማዳን ስልቱማ

ማንም አይደርስበት ሲረዳና ሲያነሳ

አቤት ሲችል ሲያውቅበት