Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ ነህ — ዳንኤል አምደሚካኤል

እኔማ ምን ልበል ስንቱን አወራለሁ

የቱንስ አውርቼ የቱን እተዋለሁ

ያደረገልኝን ብቆጥር በየተራ

ከአዕምሮዬ በላይ ሆነ የእርሱ ሥራ

እኔማ ምን ልበል ስንቱን ላውራ

ከአዕምሮዬ በላይ ነው የእርሱ ሥራ (፪x)