Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ ይወደኛል — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

አምላኬ ይወደኛል እኔም እወደዋለሁ

ፍቅሩን ቸርነቱን በዘመኔ ቀምሻለሁ

በጊዜው አይቻለሁ አዲስ ነገር ሲሰራ

በሽተኛን ስትፈውስ ዓይነ ስውር ስታበራ (፪x)