Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምልኮ አለኝ — ሐብታሙ ኩመላ

ተስፋ የሌለውን ሰው ተስፈኛ ላደረከው

ክብር ላላወቀውም ክብር ላሳየከው (፪x)

አምልኮ አለኝ አምልኮ (፪x)

ዝማሬ አለኝ ዝማሬ (፪x)