Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምልኮ ለጌታ ነው — ዳዊት ሞላልኝ

እወድሀለው ብዬ ለአንተ ብዘምር

ማነው ሚከራከር ማነው ሚለው ቅር (፫x)

ይወራ የጌታዬ ሥራ

ይወራ የአምላኬ ሥራ (፪x)