Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምልኮህ ያፈረ የለም — ቃልኪዳን ጥላሁን

አሁንም : እህሌን ውኃዬን ባርከሃል አሃሃ

በሽታን ከቤቴ ከደጄ አርቀሃል (፪x)

የዘመኔን ቁጥር ሞልተሃል ኦሆሆ

የዘመኔን ቁጥር ሞልተሃል አሃሃ (፪x)