Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምልኮዬ — ብዙ ሙሉጌታ እና ወንጌላዊ ተድላ አሰፋ

በወሬ አይደለም እኛ የሰማነው

በሕይወታችን እልፍ ጌታ አደረገው

ልዩ አፍቃሪ ወዳጅ አባት እግኝተናል

ልናመልክ ልንሰግድ በፊቱ ወጥተናል

ላምልከው እያልኩኝ እወደዋለሁኝ

የመስቀሉን ሚስጥር ፍቅር እያየሁኝ