Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምንሃለሁ ጌታ — ተስፋዬ ጫላ

አምንሃለሁ ጌታ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ኢየሱስ አምንሃለሁ (፪x)

ጭር ባለው ደረቅ ምድረ በዳ ውኃ አፍልቀህልኝ ጠጥቻለሁ (፪x)