Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምንሃለሁ — ታምራት ሃይሌ

ፀጋህ ለእኔ በዝቶ እዚህ ደርሻለሁ

አንተ ከቆምክልኝ ሌላ ምን እሻለሁ

የገፋኝ ተገፍቶ የወጋኝ ተወጋ

ያልያዝኩትን ልያዝ እጆቼን ልዘርጋ

ባለሁበት አልሂድ ጊዜ አይለፍብኝ

እስቲ ከመንፈስህ እፍ በልብኝ