Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምነዋለው — ዳንኤል አምደሚካኤል

አምነዋለው ኦሆሆ

ሁሉ በእርሱ እንዲሆን አውቃለሁ

የኢየሱስ ቃል አለኝ አሃሃ

ነግሮኛል እንደማይጥለኝ እህህ

ስሙን እየጠራሁ ለቀድሞ የታመንኩበት

ጊዜ አይለውጠውም ለዛሬም ልቤን ጣልኩበት