Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምንሃለው — ሃና ተክሌ

የሰው ማንነቱ እስኪ ገባኝ ድረስ

ይሄ ከንቱ ዓለም መቼ ያንተን ሊያሳየኝ

ያየሁት አበሳ አንተን አስታወሰኝ

መከዳቴ በጀኝ እንዳይህ አደረገኝ

የኔ ጌታ እንዲህም ሆኜ የማጥለኝ በዲዬም

የማትበድለኝ ማን ሆንኩና ኧረ ማን ሆንኩና