Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንበሳ — ዳንኤል አምደሚካኤል

አንበሳ የይሁዳ አንበሳ ነው

ንጉሥ ነው የጌቶችም ጌታ ነው

ሁሉንም አሸንፏል በክብር ከፍ ብሏል

ኧረ ማነው የሚመስለው

የእኛ ጌታ ልዩ ነው (፪x)