Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንቺ ቤተልሔም — ታደሰ እሸቴ

ሕዝቡን ከኃጢአት ሚያድን ሚፈውስ

ድንቅ መካር ኃያል ስሙም ኢየሱስ

የእስራኤል መሪ ታላቁ መስፍን

በቤተልሄም ተወለደልን (፪x)