Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንድ አምላክ — ዮሐንስ ግርማ

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው

ሰማይ ምድርን የፈጠረው

ብቻውን እውነተኛ የሆነው

ከእርሱ በቀር ሌላ የለም

አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው