አንደኛ ነህ
Andegna Neh
ትራክ 9 · 7:05 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አንደኛ ነህ በህይወቴ
ቀዳሚ ነህ በህይወቴ
መጀመርያ ነህ በህይወቴ
ቀዳሚ ነህ በህይወቴ
በህይወቴ (4)
ቁጥር 1 · Verse 1
እረ ማን ነው ያንተን ስፍራ የሚወስደው
እረ ማን ነው ያንተን ቦታ የሚይዘው
አንደኛ ነህ በህይወቴ
ቀዳሚ ነህ በህይወቴ
መጀመርያ ነህ በህይወቴ
ቀዳሚ ነህ በህይወቴ
በህይወቴ (4)
ቁጥር 2 · Verse 2
ሁሉ ከንቱ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው
በዓለም ያለው ንፋስ እንደመከተል ነው
አንደኛ ነህ በህይወቴ
ቀዳሚ ነህ በህይወቴ
መጀመርያ ነህ በህይወቴ
ቀዳሚ ነህ በህይወቴ
በህይወቴ (4)
ቁጥር 3 · Verse 3
ሌላ ህይወት አላውቅም
ህይወት ማለት (2) አንተ ነህ
ገብቶኝ እኮ ነው ይሄ ህይወት
ገባኝ ኢየሱስ/መዳን ማለት
ገብቶኝ እኮ ነው ኢየሱስ/መዳን ህይወት
ገባኝ ይሄ ህይወት
አዝማች · Chorus
ለእኔ ብርቄ ድንቄ ነህ (ወይ×6)
ታንሰፈስፈኛለህ (ወይ×6)
አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ ለኔ (2)
አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ
አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ ለኔ
ገብቶኝ እኮ ነው ይሄ ህይወት
ገባኝ ኢየሱስ/መዳን ማለት
ገብቶኝ እኮ ነው ኢየሱስ/መዳን ህይወት
ገባኝ ይሄ ህይወት
ለእኔ ብርቄ ድንቄ ነህ (ወይ×6)
ታንሰፈስፈኛለህ (ወይ×6)
አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ ለኔ (2)
አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ
አንተ ልዩ ነህ ልዩ ነህ ለኔ
አዝማች · Chorus
ልዩ ነህ ለኔ (2)
ብርቅ ነህ ለኔ
ድንቅ ነህ ለኔ
ልዩ ነህ ለኔ (2)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ