Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንደኛዬ — ኤፍሬም ዓለሙ

“አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ

አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ”

አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ አንደኛዬ ለእኔ

አንደኛዬ ነህ ኢየሱሴ በፍቅር ምርጫዬ (፪x)

የአንተን በብዙ ሺህ ፍቅርህን ስላየሁ

እኔስ ከሰው ልጅ ይለያል እላለሁ