Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንዴ ቆርጠናል — አዲሱ ወርቁ

ሰልፉ ተከማቸ ጦር ተወረወረ

የወንጌሉን ዘማች ያዙልኝ ተባለ

የሞት ጥላ ረዝሞ ለሰሚው ቢያስፈራም

መጋደልን ለምደናል ለአምላካችን ስራ