Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንለያይም — ሃና ተክሌ

ውጣ ውረድ ቢበዛ እንኳን ቢጨንቀኝም ማደርገዉ

አንተን ትቼ ሌላ አማራጭ መፈለግ አይሆንልኝም

ውላችን አይደለም ስኬት ሳይሆንልኝ ግን ልርቅህ

በደምህ የተዋጀሁት በቂዬ ነው ማንነትህ