Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አነሰህ ምሥጋና — ዳግማዊ ጥላሁን

ልቡ ራርቶልኝ ሲል ለኔ ዘንበል

ተው እንጂ ተብሎ አይከለከል

ከሰዉ መሃል ሲያደላ ለኔ

የሰማሁትን አየሁት ባይኔ