Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ አትለወጥም — አዲስ አበባ አማኑኤል ህብረት

ዓለም ሳይፈጠር በነበረው ክብርህ

ዛሬም ሳትለወጥ አለህ በዙፋንህ

የዘላለም አምላክ የዘላለም ጌታ

አንተ ያው አንተ ነህ መቼም አትረታ