Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
አንተ ባትረዳኝ ኖሮ
— ተመስገን ማርቆስ
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
አዝማች · Chorus
የእኔ ጌታ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ
ወድቄ ነበረ ድሮ
አባብዬ አንተ ባትረዳኝ ኖሮ
ጠፍቼ ነበረ ድሮ (፪x)