Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ብቻ — ዳዊት ጌታቸው

ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ

ለክብርህ አህዛብ ቢሰለፍ

አይበዛብህም ቢዘመርልህ

አያንስብህም ባንሰዋልህ

አንተ ያው እግዚአብሔር ነህ

የሚመስልህ የሌለህ