Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ግን ጌታ ሆይ — ተስፋዬ ጋቢሶ

በተዘረጋ ክንድ በበረታችም እጅ

በጌታ መዳኑን ከሞት ከሲዖል እጅ

እንደምን ዘንግቶ ሰው ያጉረመርማል

ወንድሙን ለመውገር እጁን ይዘረጋል