Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ግን ያው አንተ ነህ — በረከት ፈቃዱ

እስከዛሬ እኔ ያየሁት ሃ የተረዳሁት

መልካምነትህን ነዉ የማዉቀው አታውቅም ክፋት

ባለፍኩበት ሁሉ ከኔ ጋር የሆንክ

የልጅነቴ አምላክ እግዚአብሔር