Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ግን ያው አንተ ነህ — ሊድያ (ሊሊ) ተስፋዬ

አይገልጽህም የእኔ ቃላት

አይገልጽህም የእኔ አንደበት

ዘውትር ለአንተ ልስገድልህ (ልስገድልህ)

ልቀኝልህ ልሁን በፊትህ (ልሁን በፊትህ) (፪x)