Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ገናና — ኤዶም ልዑልሰገድ

አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትገዛለህ

አንተ ገናና ሆይ ሁሉን ትችላለህ

ችሎታህ ሳይለወጥ (፫x)

አቅምህም ሳይለወጥ (፫x)

ሁሉንም ታስተዳድራለህ

በፀጋህ ታስተዳድራለህ (፪x)

አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ

አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ (፪x)