Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ጌታዬ ነህ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ከፍ ከፍ ያልከው በዙፋንህ ላይ

አንተ አምላኬ አይደለህም ወይ

የገነንከው በማደሪያህ ላይ

አንተ ጌታ አይደለህም ወይ

አንተ ጌታዬ ነህ ኦሆሆ

አምላኬ ነህ ኦሆሆ ንጉሤ ነህ

ወደር የሌለህ ኦሆሆ (፪x) የሌለህ