Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ለኔ መልካም ነህ — አስፋው መለሰ

[ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ቢዋሹ

እኔ ግን አልልም ከእነርሱ እንደ አንዱ] 2

[አቤቱ ሥርዓትህ መካሪ ነው

ምስክርነትህ ተድላዬ] 2