Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ሰባኪ — አሉላ ጌታሁን

አንተ ሰባኪ ሆይ

ስማኝ አንተ ሰባኪ ሆይ

በያደባባዩ መዳንን - ላጣ ሰው

ለማይሞላ ሆዱ - ተስፋን ስታጎርሰው

አለምን መረጠ - ከኢየሱስ ስራ

በወንጌል መጫሚያ - ንዋይ ስትጠራ