Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ትበልጥብኛለህ — ለዓለም ጥላሁን

ለእኔስ ከአንተ ሚበልጥ ወዳጅ የለኝም

ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው

በልቤ ከቶ አይበርድም (፪x)