Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ትልቅ ነህ — ሐረር አማኑኤል መንፈሳዊ ማህበር

አንዴ አንጎዳጉደህ ሰማይን አናውጠሃል

ድንቀኛ አንጎዳጉደህ ምድርን አናውጠሃል

በኃይል አንጎዳጉደህ ሁሉን አናውጠሃል

አቤቱ እግዚኣብሔር አንተን ማን ይመስላል

በድምፅ ድንቀኛ ታንጎዳጉዳለህ

በኃይልህም ብዛት ሁሉን ታደርጋለህ

ግርማህ የሚያስፈራ ነው የሚያስደነግጥ