Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ተሰበክ — መስከረም ጌቱ

በእድሜ ጠዋት

ልጅ ሳለው አግኝተህ

ተንከባክበህ ያዝከኝ

በሚያስደንቅ ትግስትህ

እንዳገለግልህ

እድሉን አገኘሁኝ

ስላንተ እንድናገር

በህዝብህ ፊት አቆምከኝ