Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ትልቅ — አዜብ ኃይሉ

የሚያስፈራው ግርማህ ሲያበራ

ተንቀጠቀጠ ጨሰ ተራራ

የታላቅነትህ ክብር ሲያርፍበት

ሊቋቋም አልቻለም የአንተን ዉበት

አንተ ትልቅ ነህ

አንተ ኃይለኛ