Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተ ዘለዓለም ነህ — ዮሐንስ ግርማ

የምድር ዳርቻዎች ፈጣሪ

ውሆችን በእፍኝህ የሰፈርህ

ሰማየ ሰማያት የአንተ ናቸው

በግርማዊነትህ ሰራሃቸው

ጥንት የነበርህ ዛሬም ያለህ

ለዘለአለም የምትኖር (፪x)