Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አንተማ አትታማ — ዳዊት ሞላልኝ

ቀኑ ሲከፋ ጊዜው ሲረዝም

ጌታ ትቶኛል ብዬ ስቆዝም

በጊዜው ደርሰህ ውብ አድርገሃል

ድንቅ አድራጊ ነህ አንተን ማን ያምሃል